Playlist Videos
ቪዲዮ
ፍርቱና ዜናን ከቤትዋ ታስወጣዋለች – አፋፍ
ሶፊያ በፍርቱና ቤት ትገረማለች። አዲስ እና ኢታንያ የእርግዝናውን ውጤት ያገኛሉ።
ቪዲዮ
እስከዳር ልጆቿን ታግታለች – አፋፍ
እስከዳር ሊያት እና ዳግምን ታግታቸዋለች። እስከዳር ትታመማለች።
ቪዲዮ
እስከዳር የአንጎል እጢ እንዳለባት ይጋለጣል – አፋፍ
ማዕረግ የሞተው እስከዳር እንደታመመች በማወቁ እንደሆነ ታውቃለች። እስከዳር ዜናን ታስደበድበዋለች።
ቪዲዮ
እንቆጳ ከእናት እና አባቷ ጋር እራት ትበላለች – አፋፍ
አዲስ እንቆጳ እህቱ እንዳልሆነች ያውቃል። አብዮት እና እስከዳር ስላለፈው ህይወታቸው ያወራሉ።
ቪዲዮ
እንቆጳ እስከዳር እናቷ እንደሆነች ታውቃለች – አፋፍ
እስከዳር እንቆጳን ለመግደል ትሞክራለች። ታምራት በጥይት ይመታል።
ቪዲዮ
አፋፍ የመጨረሻእ ክፍል – አፋፍ
ዙማ ነዋሪዎች ፍትህ ያገኛሉ።